የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

መጋቢት 12/2014 (ዋልታ) የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ልዑክ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ገባ፡፡ ለልዑኩ የሶማሌ ክልል ፋይናንስ ቢሮ…

የመንግሥታቱ የልማት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው በደቡብ ወሎ ዞን ያደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ

የካቲት 11/2014 (ዋልታ) የተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት ዋና ኃላፊ ቱርሃን ሳልህና ሌሎች የልማት ድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች…

የመንግሥታቱ ምክትል ዋና ጸሐፊ በኢትዮጵያ ያደረጉት ቆይታ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ እንዳሳያቸው ገለፁ

የካቲት 02/2014 (ዋልታ) በኢትዮጵያ ያደረጉትን ቆይታ ተከትሎ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ጸሐፊ…

የተባበሩት መንግሥታት ስጋት

መስከረም 7/2014 (ዋልታ) ባለፈው ሳምንት እርዳታ ጭነው መቀሌ ከደረሱ 149 ተሽከርካሪዎች ውስጥ የተመለሰ አንድም ተሽከርካሪ አለመኖሩ…

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች

ኢትዮጵያ ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት (Extradition) የሚደነግገው የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች።…

የተመድ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በዳርፉር የተሰጠውን የሰላም ማስከበር ተግባር አጠናቀቀ

በሱዳን ዳርፉር በእ.አ.አ 2003 የተከሰተውን  ግጭት ተከትሎ  ወደ አካባቢው የገባው   የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ኅብረት የሰላም…