በሜክሲኮ የአየር ብክለት በፈጠረው ጭጋግ ትምህርት ቤቶች ተዘጉ

የሜክሲኮ መንግሥት በሜክሲኮ ከተማና አካባቢዋ በተፈጠረ ከፍተኛ የአየር ብክለት ምክንያት ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ትዕዛዝ ማተላለፉ ተገለጸ፡፡…

230 አመት ያስቆጠረ የድንጋይ ላይ ጽሑፍን ለሚተረጉም 2ሺ 250 ዶላር ሽልማት ተዘጋጀ

የፈረንሳይዋ ትንሽዬ ከተማ ፕላውጋስቴል በከተማዋ የሚገኘውና 230 አመት ዕድሜ ያስቆጠረ የድንጋይ ላይ ጽሑፍን ለሚተረጉም ማንኛውም ግለሰብ…

የኒውዚላንዷ ጠቅላይ ሚኒስትር ከ11 ዓመቷ ታዳጊ የቀረበላቸውን ማባበያ ውድቅ አደረጉ

የኒውዚላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃኪንዳ አርደን መንግሥታቸው ድራገኖች ላይ ምርምር እንዲያደርግ ከ11 ዓመቷ ታዳጊ የቀረበላቸውን ጉቦ ሳይቀበሉ…

በማይናማር ፓይለቱ አውሮፕላኑን ያለፊት ጎማ በማሳረፍ 89 ሰዎችን ከአደጋ ታደጋቸው

በማይናማር የፊት ጎማ የመዘርጋት እክል የገጠመው አውሮፕላን በአብራሪው ጥረት አሳፍሯቸው የነበሩ 89 ሰዎችን አደጋ ሳያጋጥማቸው ማሳረፍ…

ሲንጋፖር ፖሊሶች የማህበራዊ ገጾችን ይዘት ማጥፋት የሚችሉበትን ህግ ማውጣቷ እያነጋገረ ነው

ሲንጋፖር ፖሊሶች የማህበራዊ ገጾችን ይዘት ማጥፋት የሚችሉበት ህግ ማውጣቷ እያነጋገረ ነው፡፡ ሲንጋፖር የሀሰት ዜናዎችን ለመቆጣጠር ያሳለፈችው…

በሩሲያ ባጋጠመ የአውሮፕላን አደጋ የ41 የሰዎች ህይወት አለፈ

በሩሲያ ርዕሰ ከተማ ሞስኮ ባጋጠመ የአውሮፕላን አደጋ የ41 የሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ ንብረትነቱ የኤሮፍሎት የሆነው አውሮፕላን 73…