በሜክሲኮ በደረሰ የመኪና አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

በሜክሲኮ በደረሰ የመኪና አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። በምስራቅ ሜክሲኮ ቨራክሩዝ ግዛት በዛሬው ዕለት አንድ የመጓጓዣ…

246 የኮኬይን ከረጢቶችን የዋጠው ግለሰብ አውሮፕላን ውስጥ ሕይወቱ አለፈ

ከሜክሲኮ ከተማ በተነሳው አውሮፕላን ተሳፋሪ የነበረው ጃፓናዊ 246 ከረጢት ኮኬይን በመዋጡ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በዚህም ምክንያት…

ብራዚል ማረሚያ ቤቶቿን በፋሽን ዲዛይን እያደመቀች ነው

አብዛኛውን ጊዜ የፋሽን ትዕይንቶች ለዕይታ የሚበቁት በተመረጡ ዲዛይነሮችና ቅንጡ ቦታዎች ቢሆንም ከሰሞኑ በብራዚሏ ከተማ ሳኦ ፖሎ…

በሕንድ ትምህርት ቤት ውስጥ በተነሳ እሳት 19 ተማሪዎች ሞቱ

በሕንድ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 19 ተማሪዎች መሞታቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ። በትምህርት ቤቱ…

በአሜሪካ ድንበር የስድስት ስደተኛ ሕፃናት ሕይወት ማለፉ ተገለጸ

ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ በአሜሪካ የድንበር ተቆጣጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ስድስት ስደተኛ ሕፃናት ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።…

ሰሜን ኮሪያ ከባድ ድርቅ አጋጥሟታል

ሰሜን ኮሪያ በ37 ዓመት ታሪክ እጅግ ከባድ የተባለ ድርቅ እንደገጠማት ይፋ አድርጋለች። በድርቁ ምክንያትም ሰብሎች ደርቀዋል፤…