ህብረቱ 50 ሺህ የአፍሪካ ስደተኞችን ወደ አውሮፓ ለማስገባት የሚያስችል ዕቅድ ይፋ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት 50ሺ የአፍሪካ ስደተኞችን ወደ አህጉሪቱ ለማስገባት የሚያስችለውን አቅድ ይፋ አድርጓል፡፡ ህብረቱ ባወጣው የሁለት አመት…

የእንግሊዝና ጀርመን ምክር ቤቶች የጋራ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቅድሚያ ሠጥተው እንደሚሠሩ አስታወቁ

የእንግሊዝ እና የጀርመን የንግድ ምክር ቤቶች እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ስትወጣ የጋራ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቅድሚያ ሠጥተው…

ኢራቅ ከኦፔክ ጋር ያላት ግንኙነት በመቋረጡ የነዳጅ ጭማሪ ማሳየቱ ተመለከተ

ኢራቅ ከኦፔክ ወይም (አለም አቀፍ ሀገራት የነዳጅ አቅራቢ ሀገራት ድርጅት) ጋር የነበራት  ውል በማቋረጡ የነዳጅ ዋጋ…

ቻይናና የደቡብ ምስራቅ እስያ አገራት የንግድ ትስስር የሚፈጥሩበት ስልት ፈጠሩ

የቻይና እና የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት ብሔራዊ ማህበራት በኢንተርኔት የንግድ ትስስር የሚፈጥሩበት ሲልክ ሮድ ተብሎ የሚጠራው…

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት የነዳጅ ፍላጎት እንደሚያድግ ተገለጸ

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ዓለም አቀፍ የነዳጅ ፍላጎት ከተጠበቀው በላይ ዕድገት ያሳያል  ተባለ፡፡ ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ…

የብሪክስ አባል አገራት መሪዎች ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ተስማሙ

የብሪክስ አባል ሃገራት መሪዎች ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ እና በዓለም አቀፍ መድረኮች ተሰሚነታቸውን ከፍ እንዲል ለመስራት ተስማሙ…