ቻይና ሩሲያ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚና የንግድ ትብብር ላይ የሚያተኩር ውይይት ሊያደርጉ ነው

የብሪክስ አባላት የሆኑት ቻይናና ሩሲያ በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ፣ የንግድ ትብብርና ሁሉን አቀፍ እድገት ላይ ያተኮረ ውይይት…

የአውስትራሊያ ከ70 በመቶ በላይ ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታዳሽ ኃይል ይፋ ተደረገ

ታዳሽ ሃይልን በመጠቀም በሃገሪቱ ከሚገኙ ቤቶች ውስጥ ከ70 በመቶ በላይ መኖሪያ ቤቶችን የኤሌክትሪክ ሃይል ለማቅረብ የሚያስችል…

ቻይና በድጋሜ የዓለማችንን ፈጣን ባቡር በመስራት ወደ ስራ ሊገባ ነው

በቻይና ከቤጂንግ እስከ ሻንጋይ ከተሞች ተዘርግቶ የነበረው ፈጣን የባቡር መስመር ላይ አደጋ ከደረሰ በኋላ ፍጥነቱን የቀነሰበት…

የብሪክስ ልማት ባንክ የመጀመሪያ ቅርንጫፉን በደቡብ አፍሪካ ሊፍት ነው

የአምስት ሀገራት ጥምረት የሆነው ብሪክሰ የመጀመሪያ ቅርንጫፉ የሆነውን ልማታዊ ባንኩን  በደቡብ አፍሪካ እንደሚከፍት አስታወቀ ። ብሪክሰ…

የጣሊያን  የግብርና ዘርፍ  20 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡ  ተገለጸ

ባለፈው አንድ ዓመት የጣልያን የግብርና ዘርፍ በ20 በመቶ እድገት ማሳየቱ  ተገለጸ ፡፡ ለእድገቱ መመዝገብ መንግስት ለዘርፉ…

ዓለም  ባንክ በቻይና ሰባት ከተሞች ላይ የግል መኪኖችን ለመቀነስ  ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

የዓለም ባንክ ወደ ሰባት በሚደርሱ የቻይና ዋና ዋና ከተሞች ላይ የግል መኪኖችን በመቀነስ የህዝብ ማጓጓዣ የትራንስፖርት …