ጣሊያን ስደተኞችን መቀበል እንደታከታት ገለጸች

የበርካታ ስደተኞች መዳረሻና መተላላፊያ የሆነችው ጣልያን ስደተኞችን መቀበል ታክቶኛልና እገዛ እፈልጋለሁ አለች፡፡ ጣሊያን ከሌሎች አገራት እገዛ…

ሰሜን ኮሪያ የተሳካ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደገች

ሰሜን ኮሪያ የትኛውም የዓለም ክፍል መድረስ የሚችል የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቱ የማስወንጨፍ ሙከራው…

ሳውዲ አረቢያና አጋሮቿ ለኳታር ያስቀመጡትን የድርድር ቅድመ ሁኔታ በ 48 ሰዓታት አራዘሙ

ሳዑዲ አረቢያና አጋሮቿ ለኳታር ያስቀመጡትን የድርድር ቅድመ ሁኔታ ቀነ ገደብ ለተጨማሪ 48 ሰኣታት አራዘሙት፡፡ ኳታር በአገራቱ…

ፈረንሳይ ፣ ጀርመንና ጣሊያን በስደተኞች ጉዳይ ላይ ሊመክሩ ነው

የፈረንሳይ፣ ጀርመንና ጣሊያን የሀገር ውስጥ ሚኒስትሮች ስደተኞችን በተመለከተ በፓሪስ ሊመክሩ ነው፡፡ በውይይቱ በርካታ ስደተኞች መዳረሻቸውን ያደረጉባት…

ጀርመን የማህበራዊ ገጾችን በመጠቀም ጥላቻን የሚያሠራጩትን ዜጎችን የሚቀጣ ህግ አወጣች

ጀርመን  የማህበራዊ ትስስር ገጾችን በመጠቀም የጥላቻ ንግግሮችንና ለወንጀል የሚያነሳሱ ጽሑፎችንና ምስሎችን  የሚያሠራጩ ዜጎችን  የሚቀጣ ህግ አወጣች…

ፕሬዚዳንት ዱቴርቴ ፈተናዎችን በመጋፈጥ የሥልጣን ዘመናቸውን ማቆየታቸው ተመለከተ

የፊልፒንስ  ፕሬዚዳንት  የሆኑት ሮድረጎ ዱቴርቴ  የተለያዩ  የውስጥና የውጭ  ፈተናዎችን  በመጋፈጥ  ለአንድ ዓመት ያህል የሥልጣን ዘመናቸው ሳይነቃነቅ…