የፍልስጤም ነጻ አውጪ ድርጅት እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ መሆኗን እውቅና እንደማይሠጥ አስታወቀ

የፍሊስጤም ነፃ አውጪ ድርጅት እየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ ስለመሆኗ እውቅና  እንደማይሠጥ አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እውቅናውን አለስጥም ያለው…

የሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ልኡካን በክረምት ኦሎምፒክ ዝግጅት ዙሪያ ተወያዩ

የሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ ልኡካን በፒዮንግ ቻንግ የክረምት ኦሎምፒክ ዝግጅት ዙሪያ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእንግሊዝ የሚያደርጉትን ይፋዊ ጉብኝት ሠረዙ

የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ እንግሊዝ የሚያደርጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መሰረዛቸውን አረጋገጡ፡፡ ፕሬዚደንቱ ወደ ለንደን ያቀኑ…

የጀርመን እና የጣሊያን ፖሊሶች የአለማችንን አደገኛ የማፊያ ቡድን በቁጥጥር ስር አዋሉ

የጀርመን እና የጣሊያን ፖሊሶች በጋራ በመሆን የአለማችንን አደገኛውን የማፊያ ቡድን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቀዋል፡፡ የሀገራቱ ፖሊሶች…

በሰሜን አሜሪካ 7ነጥብ 6 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ የርዕደ መሬት አደጋ ተከሰተ

 በትናንትናው ዕለት በመካከለኛውና ሰሜን አሜሪካ 7ነጥብ6 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ ከፍተኛ  የርዕደ መሬት አደጋ ተከሰተ፡፡ 7 ነጥብ…

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ቻይና ገብተዋል

ኢማኑኤል ማክሮን በቻይና በሚያደርጉት የሶስት ቀን ቆይታ ጥንታዊ የቻይናን ከተሞች የሚጎበኙ ሲሆን የሁለቱን አጉራት  ግንኙነት ለማሳደግ…