ኢትዮጵያ በኃይል ማምረት የሚሳተፉ ባለኃብቶችን ለመቀበል ዝግጁ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም

አዲስ አበባ ፤ ጥር 14/2006 (ዋኢማ) – ኢትዮጵያ በኃይል ማምረት ዘርፍ የሚሰማሩ የግል ባለኃብቶችን ለመቀበል ዝግጁ…

የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስቆም ግብጽ ወደ ጸጥታው ምክር ቤት እሄዳለሁ ማለቷ ምንም ፋይዳ የለውም – የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፤ ጥር 14/2006 (ዋኢማ) – አልሞኒተር የተባለው ድረ ገፅ የሀገሪቱ የመስኖና ውሀ ሀብት ሚኒስቴር…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራት ረቂቅ አዎጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ ፤ ጥር 14/2006 (ዋኢማ) – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬ መደበኛ ስብሰባው የቁም እንስሳት…

በግማሽ የበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖል ከቤንዚል ጋር በማደባለቅ አገልግሎት ላይ መዋሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥር 14/2006/ዋኢማ/- በግማሽ የበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖልን ከቤንዚል ጋር በማደባለቅ…

የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል 80 ሚሊየን ፓውንድ የእንግሊዝ መንግስት ለመለገስ ቃል መግባቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2006/ዋኢማ/ – በሀገሪቱ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሻሻል ከ80 ሚሊየን ፓውንድ በላይ…

ሽታን የሚቋቋም አዲስ የእንሰት ተክልን ለማበልጸግ ጥናት ተጀመረ

አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2006/ዋኢማ/ – በኢትዮጵያ በተለይም በደቡብ የአገሪቱ ክፍል እንደ ዋንኛ ምግብ የሚያገለግለው የእንሰት ምርት…