የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦች የሚያስተዋወቅ ዝግጅት ለንደን በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ ቀረበ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/ – የኢትዮጵያን የቱሪስት መስህቦችና መዳረሻዎችን ለዓለም የሚያስተዋውቅ ዝግጅት ለንደን በሚገኘው የአገሪቱ ኤምባሲ…

ቢሮው በአርብቶ አደር አካባቢዎች መስኖን ማዕከል ያደረገ የግብርና ልማት በማካሄድ ላይ ነው

ሀዋሳ፤ ህዳር 5/ 2004/ዋኢማ/–  በደቡብ ክልል በሚገኙ የአርብቶ አደር  አካባቢዎች መስኖን ማዕከል ያደረገ የግብርና ልማት በማካሄድ…

በሩብ የበጀት ዓመቱ 753 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/-በተጠናቀቀው ሩብ የበጀት ዓመት ወደ ተለያዩ ሀገራት ከተላኩ ምርቶች 753 ሚሊየን ዶላር ገቢ…

ተጠርጣሪው የቀረበበትን ክስ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ ህዳር 5/2004/ዋኢማ/–  የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የቀድሞ የትዳር አጋሩ ላይ ከባድ የመግደል ሙከራ ወንጀል ፈጽሟል…

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ከአምስት ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲሰ አበባ፤ ህዳር 4/2004/ ዋኢማ/- የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የኅብረቱን አገናኝ ጽህፈት ቤቶች ለማጠናከር የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ…

አንዳንድ ነጋዴዎች የስኳር አቅርቦት የለም በሚል ሰበብ ስኳርን ማከማቸት መጀመራቸው አግባብነት የሌለው መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 4/2004/ዋኢማ/ አንዳንድ ነጋዴዎች የስኳር ዋጋ ይጨምራል፣ አቅርቦቱም የለም በሚል ሰበብ ስኳርን ማከማቸት መጀመራቸው…