የኢቦላ በሽታ በኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ዳግም መከሰቱ ተገለጸ

የቦኢላ በሽታ በኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ዳግም መከሰቱ ተገልጿል፡፡ በሰሜን ምዕራብ ኮንጎ ቢያንስ የ17 ሰዎች ሞት ከተሰማ…

ዚምባብዌ ከ16 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችን ከስራ አባረረች

የዚምባብዌ መንግስት ከ16 ሺህ በላይ የሚሆኑ የጤና ባለሙያ ነርሶችን ከስራ ማባረሩ ተነግሯል። የጤና ባለሙያዎቹ ከስራ የተባረሩት…

ታንዛኒያ በአገሪቱ የሚገኙ 170 የጤና ተቋማትን አቅም ለማሳድግ እየሠራች ነው

ታንዛኒያ በሀገሪቱ የሚገኙ 170 የጤና ተቋማትን አቅም ለማሳደግ እየሠራች መሆኗን አስታወቀች፡፡ ይህም በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የእናቶች እና…

የምስራቅ አፍሪካ እሳተገሞራ አፍሪካን ለሁለት ሊከፍል ይችላል – የስነ ምድር ባለሙያዎች

በምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ   እየተብላላ የሚገኘው  እሳተ ገሞራ በሚያደርሰው የመሬት መሰንጠቅ  ቀጣናው ለሁለት ሊከፈል ይችላል  ሲሉ…

በዴሞክራቲክ ኮንጎ 13 ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች ለሰብዓዊ እርዳታ ተጋላጭ ሆነዋል

አስራ ሶስት ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ለሰብዓዊ እርዳታ ተጋላጭ መሆናቸው  ተገለጸ ፡፡   በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተፈጠረውን…

በሶማሊያ የተከሰተውን ረሃብ ለመታደግ ለጋሾች የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ እንዲያድርጉ ጥሪ ቀረበ

የአለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች በሶማሊያ የተከሰተውን ረሃብ ለመታደግ ይቻል ዘንድ ለጋሾች የሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ እንዲያደረጉ ጥሪ…