ኬንያውያን በሰላማዊ መንገድ ድምጻቸውን እንዲሠጡ ፕሬዚዳንት ኬንያታ ጥሪ አቀረቡ

በኬንያ ለሁለተኛ  ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘዉ ምርጫ ላይ   የሚወዳደሩት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ድምፅ የሚሰጡ ዜጎች  በስላማዊ መንገድ…

በደቡብ ሱዳን ጦርነትን ለማስቀረት የሚያስችል ዕቅድ ተዘጋጀ

የደቡብ ሱዳን መንግስት በሃገሪቱ እና በቀጠናው እየተከሰተ ያለውን ጦርነት ለማስቀረት የሚያስችል አዲስ እቅድ ማዘጋጅቱን አስታወቀ፡፡ በአሁኑ…

የኡጋንዳ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ፍትሃዊነት እንደሚጎድለው ተመለከተ

በኡጋንዳ የሚሠጠው የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ፍትሃዊነት እንደሚጎድለው ተገልጿል፡፡ ኡጋንዳ እኤአ በ2040 መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ…

የሶማሊያው ፕሬዚደንት በአልሻባብ ላይ የበቀል እርምጃ እንደሚወስዱ አስታወቁ

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሙሐመድ አብዱላሂ ሙሀመድ ፋርማጆ በአልሸባብ ላይ የበቀል እርምጃ  እንደሚወስዱ ገለጹ ፡፡ የሶማሊያ ዋንኛው የሰላም…

ኢጋድ የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ጥረቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ

በደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የተፈረመውን ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ለማድረግ ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል  አስታውቋል ፡፡ ኢትዮጵያን…

ሱዳንና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር ጥበቃቸውን ለማቆም ተስማሙ

ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ከአምስት ዓመት በላይ ያቋረጡትን በአውሮፕላን የታገዘ የድንበር ጥበቃ  ለማቆም  ተስማሙ ። ሱዳንና ደቡብ…