ሱዳን ህገወጥ የጦር መሣሪያን የማስፈታት ዘመቻን የሚያደናቅፉት አካላት ላይ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች

ሱዳን የጀመረችውን ህገወጥ የጦር መሳሪያ የማስፈታት ዘመቻ ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀስ ማንኛውም አካል ላይ የሞት እርምጃ እንደምትወስድ የሃገሪቱ…

ታንዛኒያ የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመቆጣጣር ከ 27 ሚሊዮን በላይ አጎበር ልታሠራጭ ነው

ታንዛኒያ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር እንዲያስችላት ከ 27 ሚሊዮን በላይ የጸረ-ወባ ትንኝ መድሃኒት የተረጨበት አጎበር በመላው…

አሜሪካ ለግብጽ የምታደርገውን ድጋፍ መቀነሷ ተመለከተ

አሜሪካ  በግብጽ እያደገ የመጣውን  የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተከትሎ ለግብጽ የምታደርገውን  ድጋፍ  መቀነሷን   ገለጸች ።                      በግብጽ…

የናይጄሪያ ኢንቨስተሮች ከ135 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የግብርና ምርት ግብይት ላይ ሊሠማሩ ነው

ናይጄሪያዊያን ኢንቬስተሮች ከአንድ መቶ ሰላሳ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ በሆነ መዋዕለ ነዋይ በግብርና ምርት ግብይት…

ግብጽና ሱዳን የድንበር ማስጠበቅ ስራን ለማጠናከር ተስማሙ

ግብጽና  ሱዳን ድንበር ማስጠበቅ ሥራን ለማጠናከር የሚያስችል  ስምምነት አደረጉ ግብጽና ሱዳን የድንበር ማስጠበቅ ስምምነት እንዲኖራቸው የጥምር…

የድርጅቱ ወታደሮች ከጁባ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲለቁ የደቡብ ሱዳን መንግሥት አዘዘ

የደቡብ ሱዳን መንግስት የተባበሩት መንግስታት ወታደሮች የጁባ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ የተባበሩት…