ደቡብ ሱዳን በአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንደማትቀበል አስታወቀች

አሜሪካ በደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንደማትቀበል ደቡብ ሱዳን አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካ ግምጃ ቤት በጥቁር…

ናይጀሪያ ከደረሰባት የምጣኔ ሀብት ድቀት ማገገም መቻሏን ገለፀች

ናይጄሪያ ከደረሰባት የምጣኔ ሃብት ድቀት ለማገገም መቻሏን ገለጸች።   የናይጀሪያ ምጣኔ ሃብት ከደረሰበት ድቀት በማገገም በሁለተኛው…

ግብጽ ፈጣን የህዝብ ቁጥርን ለመግታት የቤተሰብ ምጣኔ ላይ ትኩረት ሠጥታ እየሠራች ነው

ግብፅ ፈጣን የህዝብ ቁጥር ዕድገትን ለመቆጣጠር የቤተሰብ ምጣኔ  መርሃ ግብር   ላይ በትኩረት እየሰራች እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የግብጽ…

ታንዛኒያ የትምህርት ጥራት ጉድለት ባሳዩ 130 ትምህርት ቤቶች መዝጋቷን አስታወቀች

ታንዛኒያ የሃገሪቱን የትምህርት ጥራት ደረጃ አላሟሉም ያለቻቸውን ከአንድ መቶ ሰላሳ በላይ ትምህርት ቤቶች መዝጋቷ ተነገረ፡፡ የሃገሪቱን…

የኬንያ እናቶች በምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ የወሊድ መጠን እንዳላቸው ተመለከተ

ኬንያዊያን እናቶች በአማካይ አራት ልጆችን በመውለድ ከሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት እናቶች ያነሰ የወሊድ ምጣኔ እንዳላቸው ተጠቆመ፡፡…

ኬንያ የፕላስቲክ ከረጢት ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚያደርገውን ህግ ተግባራዊ ልታደርግ ነው

ኬንያ የፕላስቲክ ከረጢት ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለውን  ህግ ከዓመታት ቆይታ በኋላ ተግባራዊ  አድርጋለች፡፡ የፕላስቲክ ከረጤት አምራቾች…