“ለኢትዮጵያ ደማችንን ሰጥተን ለፍቅር፣ ይቅርታና ዕድገት የማንሳሳ መሆኑን እናሳያለን” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

“ለኢትዮጵያ ደማችንን ሰጥተን ለፍቅር፣ይቅርታና እድገት የማንሳሳ መሆኑን እናሳያለን” ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ገለፁ።…

በአገሪቷ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ሰላማዊ ተሳትፎ ለማድረግ ዝግጁ ነን-ግንባሩ

በአገሪቷ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ሠላማዊ ተሳትፎ ለማድረግ መዘጋጀቱን የኦሮሞ አንድነት ነጻነት ግንባር አስታወቀ። ዘጠኝ አባላት ያሉት…

ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የደኢህዴን ሊቀመንበር በመሆን ተመረጡ

የህዝብ  ተወካዮች ምክር ቤት  አፈጉባኤ  በመሆን  እያገለገሉ የሚገኙት ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የደኢህዴን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ፡፡ የደኢህዴን…

ከጉጂና ጌድዮ ዞኖች አዋሳኝ ድንበር የተፈናቀሉ ዜጎች ከፍተኛ የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ እጥረት እንዳጋጠማቸው ገለጹ

በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ እና ምስራቅ ጉጂ ዞን እና በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን አዋሳኝ ድንበር ላይ…

አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት በፈቃዳቸው ለቀቁ

አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ሊቀ መንበርነት በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ ።…

ከተማ አስተዳደሩ በቦንብ ፍንዳታ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ10 ሚሊዮን ብር ደጋፍ አደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ቅዳሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍና የምስጋና ሰልፍ ላይ…