በአንዋር መስጊድ አካባቢ የተነሳው ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ በአካባቢው ሱቆች ላይ ጉዳት አደረሰ

በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ አካባቢ በተነሳው ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ምክንያት በአካባቢው የነበሩ ሱቆች ላይ ጉዳት መድረሱ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከሰተው ግጭት የተጠረጠሩ ከ40 በላይ ግለሰቦች ተያዙ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰሞኑን በተቀሰቀሰው ግጭት እጃቸው አለበት በሚል የተጠረጠሩ ከ40 በላይ ግለሰቦች መያዛቸውን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር…

ሪክ ማቻርና ሳልቫ ኪር ከፊል ስምምነት ላይ ደርሱ

 ሪክ ማቻርና ሳልቫኪር  ከፊል ስምምነት  ላይ  መድረሳቸው  ተገለጸ ።   ማቻርና ኪር ስምምነት የደረሱባቸው ነጥቦች ግን…

አንድነትን የሚሰብኩ ስራዎች ለማበርከት የቤት ስራ ወስደናል-የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች

የአገር ፍቅርና የአንድነት አስተሳሰቦችን በህብረተሰቡ ውስጥ ለማስረፅ የሚያስችሉ ተግባራት ለመከወን የቤት ሥራ መውሰዳቸውን የኪነ– ጥበብ ሙያተኞች…

የክልሉ መንግስት ባለፉት ሶስት ዓመታት ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ሊያደርግ…

ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት ትጀምራለች – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…