ሜሱት ኦዚል ከእግር ኳስ ራሱን አገለለ

መጋቢት 13/2015 (ዋልታ) የ34 ዓመቱ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሜሱት ኦዚል ራሱን ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ዓለም ማግለሉን…

ጂያን ኢንፋቲኖ በድጋሚ የፊፋ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

መጋቢት 7/2015 (ዋልታ) የ52 ዓመቱ ሰዊዘርላናደዊ ጂያን ኢንፋቲኖ ፊፋ በፕሬዝዳንትነት ለተጨማሪ አራት ዓመት እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ የዓለም…

የቻን አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በይፋ ይጀመራል

ጥር 5/2015 (ዋልታ) የቻን አፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በይፋ ይጀምራል፡፡ 17 ሀገራት የሚሳተፉበት ይህ ውድድር…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ25 ሺሕ በላይ ተመልካቾችን በሚይዝ ስታዲዬም ከደጋፊዎች ጋር ትውውቅ ያደርጋል

ታኅሣሥ 25/2015 (ዋልታ) ለሳኡዲ አረቢያ አልናስር ከለብ ለመጫወት የፈረመው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ25 ሺሕ በላይ ተመልካቾችን በሚይዝ…

ከፔሌ በፊት እግር ኳስ ስፖርት ብቻ ነበር፤ ፔሌ ግን እግር ኳስን ጥበብ አደረገ – ብራዚላዊው ኮኮብ ኔይማር ጁኒየር

ታኅሣሥ 21/2015 (ዋልታ) ከፔሌ በፊት እግር ኳስ ስፖርት ብቻ ነበር፤ ፔሌ ግን እግር ኳስን ጥበብ አድርጎ…

ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ተብሎ የሚጠራው ፔሌ ህይወቱ አለፈ

ታኅሣሥ 21/2015 (ዋልታ) ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ተብሎ የሚጠራው ፔሌ ህይወቱ አለፈ። የሦስት ጊዜ ዓለም ዋንጫ…