በዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች አቀባበል ተደረገላቸው

የካቲት 26/2016 (አዲስ ዋልታ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የላቀ ውጤት ያስመዘገበው…

ለአዲስ ዋልታ እግር ኳስ ተጫዋቾች ሽልማትና እውቅና ተበረከተላቸው

የካቲት 19/2016 (አዲስ ዋልታ) በ13ኛው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሚዲያ ካፕ አሸናፊ ለሆነው የአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ተጫዋቾች የገንዘብ…

አዲስ ዋልታ የኢትዮጵያ ሚዲያ ካፕ ሻምፒዮን ሆነ

የካቲት 17/2016 (አዲስ ዋልታ) በ13ኛው ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሚዲያ ካፕ አዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ሪፖርተር ጋዜጣን 3ለ2 በሆነ…

በኳታር የነገሰችው እግር ኳስ!

(ዛሬም እንደትናንት የሚታወሰው ውድድር) በብዙ መልኩ ስኬታማ ነው ተብሎ የታመነበት የኳታሩ የአለም ዋንጫ ከተጠናቀቀ እነሆ ዛሬ…

አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

ሕዳር 8/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።…

በፓሪስ የኦሎምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው ቡድኑ የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ ስምምነት ተፈረመ

ሕዳር 8/2016 (አዲስ ዋልታ) በፓሪስ የኦሎምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ስምምነት…