የሶሪያ አማፂያን በሩሲያ የጦር አውሮፕላን ላይ ጥቃት አደረሱ

የሶሪያ አማፂያን በሩሲያ የጦር አውሮፕላን ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ሩሲያ አስታወቃለች፡፡ ኤስ ዩው 25 የተባለው የሩሲያ የጦር…

ሩሲያ የኑክሊየር ስምምነቶችን ግዴታ እንድታከብር አሜሪካ አስጠነቀቀች

ዋሽንግተን አዲሱን የኑክሊየር ስምምነት ግዴታዋን ባሳለፍነው ነሃሴ ወር በማሟላት ስምምነቱን ለመጠበቅ አሁን ተራው የሞስኮ ነው ሲል…

ታሊባን ዛሬም 70 በመቶ በሚሆነው የአፍጋኒስታን ግዛቶች ውስጥ ስጋት ነው

ታሊባን አሁንም ድረስ 70 በመቶ በሚሆነው የአፍጋኒስታን ግዛቶች ውስጥ ስጋት መሆኑን ቢቢሲ ለተከታታይ አምስት ወራት በስፍራው…

የየመን አማጺያን አብዛኛውን የኤደን ከተማ እየተቆጣጣሩ እንደሚገኝ ተገለጸ

የየመን አማፂያን አብዛኛው የኤደን ከተማ ክፍሎችን እየተቆጣጠሩ መሆኑ ተገለጸ ። የፕሬዚደንት አብዱራቡ መንሱር ሃዲ ቤተመንግስትን ጨምሮ…

የሩሲያ ዋነኛ የተቃዋሚ መሪ አሌክስ ናቫሊ ከእስር ተለቀዋል

የሩሲያ ዋነኛ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫሊ በሀገሪቱ መጋቢት ወር ላይ የሚካሄደውን ፕሬዚደንታዊ  ምርጫ  በመቃወም በሞስኮ በተካሄደው…

ቱርክ በሶሪያ ኩርዶች በሰነዘረችው ጥቃት ቢያንስ 260ዎቹን መግደሏን አስታወቀች

ቱርክ ለአራት ቀናት በሶሪያ የኩርድ ተዋጊዎች እና የእስላማዊ መንግስት ታጣቂዎች ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ቢያንስ 260ዎቹን መግደሏ…