ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ነሐሴ 12/2015 (አዲስ ዋልታ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ…

በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር የክልሉ መንግስት ጠየቀ

ሐምሌ 27/2015 (ዋልታ) በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የህግ ማስከበር ሥርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች ሆኖ በመገኘቱ…

“ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድሐምሌ 9/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአረንጓዴ ዐሻራ ጉዳይ ታሪክ የመቀየር ጉዳይ ነው እንዲሁም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን ባለመጉዳት ቃሏን የምትጠብቅ ናት አሉ

ሐምሌ 8/2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ እህት ሀገራትን ለመጉዳት የማታስብና ቃሏን የምትጠብቅ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

ሰኔ 26/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አካል ለሆነው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ሰኔ 20/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1444ኛው ዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…