ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

ሜጀር ጄነራል ደግፌ በዲ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ…

በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል በፈሬንጆቹ 2013 የተፈረመው ‘ፓወር አፍሪካ’ ስምምነት ተራዘመ

በኢትዮጵያ ያለውን የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ለማስፋት እኤአ በ2013 በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል የተፈረመው “ፓወር አፍሪካ” ስምምነት እስከ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለኤርትራ መንግስት ልኡካን በብሄራዊ ቤተ መንግስት የእራት ግብዣ አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራ መንግስት ልኡካን ቡድን በብሄራዊ ቤተ መንግስት የእራት ግብዣ አድርገዋል። በእራት…

በሶኮሩ በሚገኝ የኃይል ማስተላለፊያ ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ በሚገኝ የኃይል ማስተላለፊያ (ትራንስፎርመር) ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የኤርትራ የልዑካን ቡድንን ተቀበሉ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኤርትራ የልዑካን ቡድንን በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ተቀበሉ ተቀበሉ፡፡…

በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ላይ የሚካሄደው ምርመራ ተጀምሯል

በመስቀል አደባባይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት ላይ የሚካሄደው ምርመራ ተጀምሯል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማል የምርመራውን…