የደቡብ ኮርያ አቃቢ ህግ በሳምሰንግ ኩባንያ ኃላፊ ላይ 12 ዓመት አሥር ጠየቁ

የደቡብ ኮርያ ዓቃቢ ህግ በሳምሰንግ ኩባንያ  ኃላፊ ሊ ጄ ዮንግ ላይ የ12 ዓመት እስር ጠየቁ ፡፡…

ኢራን በአሜሪካ የተጣለባትን አዲስ ማዕቀብ እንዲነሳላት እንደምትጠይቅ አስታወቀች   

ኢራን በአሜሪካ የተጣለባትን አዲስ ማዕቀብ እንዲነሳላት የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሰሚ አካላትን  እንደምትጠይቅ አስታወቀች፡፡ የአሁኑን የአሜሪካ ውሳኔን…

የሰሜን ኮሪያ ሁለተኛው የሚሳኤል ሙከራ ሁሉንም የአሜሪካ ግዛቶች ስጋት ውስጥ የሚከት ነው

ሰሜን  ኮሪያ  ለሁለተኛ ጊዜ ያደረገችው  ስኬታማ  የአህጉር ኣቋራጭ  የሚሳኤል ሙከራ    ሁሉንም  የአሜሪካ  ግዛቶች  ኢላማ  ማድረግ የሚችልና …

እስራኤል በምስራቃዊ እየሩሳሌም የገጠመችው የብረት ነክ መፈተሻን አነሳች

እስራኤል በምስራቃዊ እየሩሳሌም በሚገኘው የአል አቅሳ መስጊድ የገጠመችውን የብረት ነክ ቁስ መፈተሻ መሳሪያ አነሳች፡፡ እስራኤል መሳሪያውን…

ጣይብ ኤርዶጋን የባህረ ሰላጤውን ቀውስ ለመፍታት ከሳውዲና ኩዌት ጋር ተወያዩ

በባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረውን ቀውስ ለማደራደር የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኢርዶጋን ከሳዑዲና ኩዌት ኢሚር ጋር…

በአረቡ አገራት ቀውስ ምክንያት ዶሃ ዲፕሎማሲያዊ ስጋት ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ

የአረብ አገራት ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማቋረጣቸውን ተከትሎ የዶሃ ዲፕሎማሲ ስጋት ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ ቀደም…