የኢራቅ መንግሥት የሞሱልን ከተማ ከአይኤስ ነጻ ማውጣቱን አስታወቀ

የኢራቅ መንግሥት በአይ ኤስ ላይ ላይ ድልን በመቀዳጀት የሞሱል ከተማ ነፃ መውጣቱን  አስታወቀ፡፡ በአሸባሪው ድርጅት የተያዙ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሃምቡርግ የቡድን ሃያ አገራት ስብሰባ ትልቅ ፈተና እንደሚገጥማቸው ተመለከተ

በሀምቡርጉ የቡድን ሃያ አገራት ስብሰባ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትልቅ ፈተና ይገጥማቸዋል ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሩስያው…

ጣሊያን ስደተኞችን መቀበል እንደታከታት ገለጸች

የበርካታ ስደተኞች መዳረሻና መተላላፊያ የሆነችው ጣልያን ስደተኞችን መቀበል ታክቶኛልና እገዛ እፈልጋለሁ አለች፡፡ ጣሊያን ከሌሎች አገራት እገዛ…

ሰሜን ኮሪያ የተሳካ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደገች

ሰሜን ኮሪያ የትኛውም የዓለም ክፍል መድረስ የሚችል የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቱ የማስወንጨፍ ሙከራው…

ሳውዲ አረቢያና አጋሮቿ ለኳታር ያስቀመጡትን የድርድር ቅድመ ሁኔታ በ 48 ሰዓታት አራዘሙ

ሳዑዲ አረቢያና አጋሮቿ ለኳታር ያስቀመጡትን የድርድር ቅድመ ሁኔታ ቀነ ገደብ ለተጨማሪ 48 ሰኣታት አራዘሙት፡፡ ኳታር በአገራቱ…

ፈረንሳይ ፣ ጀርመንና ጣሊያን በስደተኞች ጉዳይ ላይ ሊመክሩ ነው

የፈረንሳይ፣ ጀርመንና ጣሊያን የሀገር ውስጥ ሚኒስትሮች ስደተኞችን በተመለከተ በፓሪስ ሊመክሩ ነው፡፡ በውይይቱ በርካታ ስደተኞች መዳረሻቸውን ያደረጉባት…