በግማሽ የበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖል ከቤንዚል ጋር በማደባለቅ አገልግሎት ላይ መዋሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥር 14/2006/ዋኢማ/- በግማሽ የበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖልን ከቤንዚል ጋር በማደባለቅ…

የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል 80 ሚሊየን ፓውንድ የእንግሊዝ መንግስት ለመለገስ ቃል መግባቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2006/ዋኢማ/ – በሀገሪቱ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሻሻል ከ80 ሚሊየን ፓውንድ በላይ…

ሽታን የሚቋቋም አዲስ የእንሰት ተክልን ለማበልጸግ ጥናት ተጀመረ

አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2006/ዋኢማ/ – በኢትዮጵያ በተለይም በደቡብ የአገሪቱ ክፍል እንደ ዋንኛ ምግብ የሚያገለግለው የእንሰት ምርት…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ 50 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 / 2006 (ዋኢማ) ¬- የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታ 50 በመቶ…

በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ዓመታት 51 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ የውጭ ባላሃብቶች ፈቃድ ወስደዋል

አዲስ አበባ ሸ ፣ ጥር 12/2006 (ዋኢማ) – በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ዓመታት 51 ቢሊዮን ብር ካፒታል…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ ሸ ፣ ጥር 12/2006 (ዋኢማ) – የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያ ደሳለኝ ከተባበሩት አረብ…