በመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ወደ የአካባቢያቸው እየተመለሱ ነው

ሰኔ 16/2013(ዋልታ) – በመተከል ዞን በነበረው ግጭት ከማንዱራ ወረዳ ፎቶ ማንጃሪ ቀበሌ ተፈናቅለው የነበሩ 279 አባወራና…

በመተከል ዞን ጉባ ወረዳን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በሽፍቶች ላይ ጠንካራ እርምጃ እየተወሰደ ነው- የዞኑ ኮማንድ ፖስት

መጋቢት 27/2013 (ዋልታ) – በመተከል ዞን ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ባለመቀበል በንፁሃን ላይ ግዲያ በሚፈፅሙ ሽፍቶች…

ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲከናወን የድርሻቸውን እንደሚወጡ በመተከል ዞን የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ገለጹ

መጋቢት 12/2013 (ዋልታ) – በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ…

በመተከል ዞን በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለሰጡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ሊሰጥ ነው

መጋቢት 07/2013 (ዋልታ) – በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለሰጡ ታጣቂዎች…

በመተከል ዞን አስተማማኝና ዘላቂ ሠላም የማስፈን ስራው ተጠናከሮ ይቀጥላል

መጋቢት 03/2013 (ዋልታ) – በመተከል ዞን አስተማማኝና ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እየተሰራ ያለው ሰራ ተጠናከሮ እንደሚቀጥል የተቀናጀ…

ኦቢኤን ለመተከል ዞን 900 ኩንታል ስንዴ ድጋፍ አደረገ

  የካቲት 15 /2013 (ዋልታ) – የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦቢኤን) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ለችግር…