የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

ሐምሌ 22/2013 (ዋልታ) – የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ…

ሚኒስቴሩ ከምግብ ዘይት አምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር በዘርፉ በሚታዩ ተግዳሮቶች ዙሪያ ምክክር እያካሄደ ነው

ሰኔ 21/2013 (ዋልታ) – የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከምግብ ዘይት አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት በዘርፉ…

ሚኒስቴሩ ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውሉ 20 ሺህ የቀርከሃ አልጋዎች አስረከበ

ሰኔ 19/2013 (ዋልታ) – የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውሉ 20 ሺህ የቀርከሃ አልጋዎችን ለጤና ሚኒስቴር…

በ10 ወራት ከወጭ ንግድ 2.8 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

ግንቦት 11/2013 (ዋልታ) – ባለፉት 10 ወራት ከወጭ ንግድ 3.29 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 2.8 ቢሊየን…

ከወጪ ንግድ በ8 ወራት 2.1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

መጋቢት 20/2013 (ዋልታ) – በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስምንት ወራት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ይገኛል ተብሎ ከታሰበው…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለጸ

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን እና አዲስ ዋጋ መዘጋጀቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…