እስራኤል በደማስቆ አቅራቢያ የሚሳኤል ጥቃት ማድረሷ ተገለጸ

በሶሪያ መዲና በደማስቆ አቅራቢያ የሚሳኤል ጥቃት ማድረጓ ተገለጸ ፡፡ ጥቃቱ ትኩረቱን ያደረገው የኢራን ወታደራዊ  ኃይል ላይ…

የቀድሞ የየመን ፕሬዚዳንት አብዱላህ ሳላህ ተገደሉ

የቀድሞ የየመን ፕሬዚዳንት አሊ አብዱላህ ሳላህ በትናንትናው ዕለት ተገደሉ  ። የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሊ አብዱላህ ሳላህ  በደጋፊዎቻቸውና…

አሜሪካ በምጣኔ ሃብቷ እድገት ላይ ለምታቀርበዉ ትችት ቻይና ተቃዉሞዋን እያሰማች መሆኑ ተገለጸ

አሜሪካ በቻይና ምጣኔ ሃብታዊ እድገት ላይ ለምታቀርበዉ ትችት ቻይና ተቃዉሞ ዋን  እያሰማች መሆኑ ተገለጸ ፡፡ በኢስያ…

ሰሜን ኮሪያ ጠላቶቿን ማጥቃት የሚያስችል ሚሳኤልን በማምረት ለሙከራ ማብቃቷን አስታወቀች

ሰሜን ኮርያ ባላንጣዎቼ የምትላቸውን አካላት አነጣጥሮ ሊመታ የሚችል ሚሳኤል በማምረት ሙከራ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ ሰሜን ኮርያ አሁን…

እስራኤል ከ40 ሺህ በላይ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳናኡጋንዳ ልታዛውር ነው

እስራኤል ከ40 ሺህ በላይ የምስራቅ አፍሪካ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ እና ኡጋንዳ ልታዘዋውር  መሆኑ   ተገለጸ ፡፡ ድርጊቱ…

ኢራን የሚሳኤል ፕሮግራሟን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አሜሪካ እና የአውሮፓ ሀያላን መንግስታት የማስፈራሪያ ዛቻቸውን የማያቆሙ ከሆነ ኢራን የተምዘግዛጊ ሚሳኤል ፕሮግራሟን አጠናክራ እደምትቀጥል አስታወቀች፡፡…