ኡጋንዳና ታንዛኒያ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስምምነት አደረጉ

ኡጋንዳና ታንዛኒያ የድፍድፍ ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡  ኡጋንዳና  ታንዛኒያ  3 ነጥብ 55 ቢሊዮን…

ታንዛንያ እና ኬንያ የንግድ ትስስር ማዕቀብ ለማንሳት ተስማሙ

ታንዛኒያና ኬንያ  በመካከላቸው የነበረውን የንግድ ትስስር ማዕቀብ ለማንሳት  ተስማሙ  ። ኬንያ እና ታንዛኒያ ዲፕሎማሲያዊ ሆነ የንግድ…

ቻይና በአፍሪካን ቁጥር አንድ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ በሞሮኮ ልትገነባ ነው

ቻይና በአፍሪካ ቁጥር አንድ የሆነ ሰማይ ጠቀስ  ህንጻ  በሞሮኮ ልትገነባ መሆኑን  አስታወቀች ። እኤአ በ2017 መጀመሪያ…

ደቡብ ሱዳን ኃይል እና መሠረተ ልማት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ልታስተናግድ ነው

ደቡብ ሱዳን በኃይልና በመሠረተ ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መድረክ ልታስተናግድ  ነው ። የምክክር መድረኩ ጁባ…

ደቡብ ሱዳን እጅግ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ እጥረት እንዳጋጠማት ተገለጸ

ደቡብ ሱዳን እጅግ  ከፍተኛ  የሆነ የነዳጅ እጥረት  እንዳጋጠማት ተመለከተ ።    በእጥረቱ ሳቢያ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የተቋረጠ…

ጋቦን ከአይ ኤምኤፍ በምታገኘው ብድር የነዳጅ ጥገኝነቷን እንደምትቀንስ አስታወቀች

ጋቦን ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ በሚሠጣት የ642 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር የነዳጅ ጥገኝነቷን…