ሮበርት ሙጋቤ ያለመከሰስ ዋስትና ተሰጣቸው

የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ እና ባለቤታቸው ግሬስ ሙጋቤ ያለመከሰስ ዋስትና እንደተሰጣቸው የሀገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ዛሬ…

በናይጄሪያ የሽብር ጥቃት 50 ሰዎች ተገደሉ

በምስራቃዊ የናይጄሪያ ግዛት በሆነችው  የአዳማዋ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት 50 ሰዎች መገደላቸው  ተገለጸ ። አንድ  ናይጄሪያዊ  በአዳማዋ…

ሶማሊላንድ ሙሳ ቢሂ አብዲን ፕሬዚደንት አድርጋ መረጠች

ሶማሊላንድ የገዢ ፓርቲውን እጩ የሆኑንት ሙሳ ቢሂ አብዲን አዲሱ ፕሬዝዳንት አድርጋ መረጠች ። በሶማሊ ላንድ ከሳምንት…

ሮበርት ሙጋቤ ከሥልጣናቸው በፍቃዳቸው ለቀቁ

ፕሬዚደንት ሮበርት  ሙጋቤ  ትናንት  በፍቃዳቸው ከሥልጣን  ለቀቁ  ። የፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ከሥልጣን መልቀቅን  ተከትሎም   በተለያዩ  የአገሪቱ …

በሶማሌ ላንድ ምርጫን ተከትሎ በተካሄደ ተቃውሞ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

በሶማሌ ላንድ የተካሄደውን ምርጫን ተከትሎ በተካሄደው ተቃውሞ ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ ። ተቃዋሚ ፓርቲዎች የድምጽ አሠጣጡ…

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኡሁሩ ኬንያታን ፕሬዝዳንትነት አፅድቋል

የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኡሁሩ ኬንያታ ፕሬዚደንትነትን አፀደቀ ።   ራይላ ኦዲንጋ ከጠቅላይ ፍርድ ቤቱ መግለጫ…