ታሊባን ዛሬም 70 በመቶ በሚሆነው የአፍጋኒስታን ግዛቶች ውስጥ ስጋት ነው

ታሊባን አሁንም ድረስ 70 በመቶ በሚሆነው የአፍጋኒስታን ግዛቶች ውስጥ ስጋት መሆኑን ቢቢሲ ለተከታታይ አምስት ወራት በስፍራው…

የየመን አማጺያን አብዛኛውን የኤደን ከተማ እየተቆጣጣሩ እንደሚገኝ ተገለጸ

የየመን አማፂያን አብዛኛው የኤደን ከተማ ክፍሎችን እየተቆጣጠሩ መሆኑ ተገለጸ ። የፕሬዚደንት አብዱራቡ መንሱር ሃዲ ቤተመንግስትን ጨምሮ…

የሩሲያ ዋነኛ የተቃዋሚ መሪ አሌክስ ናቫሊ ከእስር ተለቀዋል

የሩሲያ ዋነኛ ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫሊ በሀገሪቱ መጋቢት ወር ላይ የሚካሄደውን ፕሬዚደንታዊ  ምርጫ  በመቃወም በሞስኮ በተካሄደው…

ቱርክ በሶሪያ ኩርዶች በሰነዘረችው ጥቃት ቢያንስ 260ዎቹን መግደሏን አስታወቀች

ቱርክ ለአራት ቀናት በሶሪያ የኩርድ ተዋጊዎች እና የእስላማዊ መንግስት ታጣቂዎች ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ቢያንስ 260ዎቹን መግደሏ…

ቱርክ ጦሯን ወደ ሰሜን ሶሪያዋ አፍሪን ግዛት ማንቀሳቀስ ጀመረች

ቱርክ የአየር እና የመሬት ሀይል ጦሯን ወደ ሰሜን ሶሪያ አፍሪን ግዛት ማንቀሳቀስ መጀመሯን ፕሬዝዳንት ረሲቭ ጣይብ…

አሜሪካ ለፍልስጤም ስደተኞች ማህበር የምታደርገውን ድጋፍ ለመቀነስ ከውሳኔ መድረሷ ያሳስበኛል-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት

አሜሪካ ለፍልስጤማዊያን ስደተኞች ማህበር የሚታደርገውን ድጋፍ ለመቀነስ ከውሳኔ ላይ መድረሷ እንደሚያሳስበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል፡፡ በፈረንጆቹ…