በአዲስ አበባ ፍቃድ ካላቸው ኤምባሲዎችና ፖስታ ቤቶች ውጭ የሞተር ብስክሌት እንዳይንቀሳቀስ ተከለከለ

በአዲስ አበባ ከተማ ከሰኔ 30 ጀምሮ ፍቃድ ካላቸው ኤምባሲዎችና ፖስታ ቤቶች ውጭ ምንም አይነት ሞተር ብስክሌት በከተማዋ…

ኢህአዴግ በፖለቲካ ጉዳዮችና ቀጣይ እርምጃዎች በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በፖለቲካ ጉዳዮችና ቀጣይ እርምጃዎች በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት…

አዲሱ የስደተኞች አዋጅ ስደተኞችንና የተጠለሉበትን ሀገር የሚጠቅም መሆኑ ተገለጸ

አዲሱ የስደተኞች አዋጅ ስደተኞችንና የተጠለሉበትን ሀገር የሚጠቅም መሆኑ ተገለጸ አዲሱ የስደተኞች አዋጅ  ስደተኞች በካምፕ ተቀምጠው ተረጂ…

ኢትዮጵያና ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት የጀመሩበትን 55ኛ ዓመት ሊያከብሩ ነው

ኢትዮጵያና ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት የጀመሩበትን 55ኛ ዓመት ሊያከብሩ ነው ኢትዮጵያና ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት የጀመሩበት እና የኢትዮጵያ…

አይዳ ለታዳጊ ሀገራት 80 ቢሊየን ዶላር ለማሰባሰብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

የአለም አቀፉ የልማት ትብብር (አይዳ) በ2019 ፕሮግራሙ ለታዳጊ ሀገራት ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል 80 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ለማሰባሰብ…

ኢቦላ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የመከላከል ስራ እየተሰራ ነው

በኬኒያ እንደተከሰተ እየተነገረ ያለው ኢቦላ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የመከላከል ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲቲዩት አስታወቀ፡፡…