በፑንት ላንድ የፍተሻ ጣቢያ በደረሰው ጥቃት ሰባት ሰዎች ተገደሉ

አልሸባብ በሶማሊያ ፑንት ላንድ የፍተሻ ጣቢያ ላይ ባደረሰው ጥቃት ቢያንስ ሰባት ሰዎች ሲሞቱ ከአስራ አንድ በላይ…

በደቡብ ሱዳን መንግሥትና አማጽያኑ መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተመለከተ

በደቡብ ሱዳን በመንግስትና አማጽያኑ መካከል ግጭት ተቀስቅሶ እንደነበር የአይን እማኞችን ገለጹ ። በደቡብ ሱዳን መንግሥትና አማጽያኑ…

ሱዳን ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን አስታወቀች

ደቡብ ሱዳን አሜሪካን ከጣለችባት የኢኮኖሚ ማዕቀብ ለመላቀቅ ስትል ግንኙነቷን ማቋረጧን አስታወቀች ፡፡ ሱዳን ከደቡብ ሱዳን ጋር…

ግብፅ ለሱዳኑ ፕሬዝደንት ኦመር አልበሽር የጉብኝት ግብዣ አቀረበች

ግብጽ  ለሱዳኑ ፕሬዚደንት ኦመር አልበሽር የጉብኝት ግብዣ አቀረበች ።  በጉብኝቱ የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሁለትዮሽ ስምምነቶችን…

ሱዳን ህገወጥ የጦር መሣሪያ የማስፈታት ዘመቻን የሚያደናቅፉት ላይ እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች

ሱዳን የጀመረችውን ህገወጥ የጦር መሣሪያ የማስፈታት ዘመቻ ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀስ ማንኛውም አካል ላይ የሞት እርምጃ እንደምትወስድ የሃገሪቱ…

ግብጽ ሰላሳ ሺህ ተወንጫፊ ሮኬቶችን ከሰሜን ኮሪያ ለመግዛት ከስምምነት ላይ ደርሳለች ተባለ

ግብፅ ሰላሳ ሺህ ተወንጫፊ ሮኮቶችን ከኮሪያ በድብቅ ለመግዛት  ከስምምነት ደርሳለች ተባለ፡፡ አገሪቱ የጦር መሣሪያ ግዢውን በተመለከተ…