በአስመራ ከተማ ትናንት በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ 28 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

በትናንትናው ዕለት በኤርትራ መዲና  አስመራ  በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ 28 ሰዎች  በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸው  የተለያዩ  የዜና አውታሮች  …

ሩስያ በናይጄሪያ የኒውክለር ማብላያዎችን ልትገነባ ነው

ሩሲያ በናይጄሪያ  ሁለት ግዙፍ ማብላያዎችን ለመገንባት የሁለትዮሽ  ስምምነት ማድረጋቸው ተገለጸ ፡፡ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትልቁ የናይጄሪያ ኢኮኖሚ…

ካርቱምና ጁባ የጋራ ድንበራቸውን ክፍት ለማድረግ መስማማታቸውን አስታወቁ

ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በፀጥታ ሁኔታና ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር በነገው እለት ከሚያደረጉት ጎብኝት አስቀድሞ አራት የድንበር ማቋረጫ…

አሚሶም አልሻባብን መደምሰስ የሚያስችል አዲስ የተደራጀ ጥቃት እንደሚጀምር አስታወቀ

በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል /አሚሶም/ አልሸባብን ከመሰረቱ ለመደምሰስ አዲስና የተደራጀ ጥቃት ለመሰንዘር ማቀዱን አስታወቀ፡፡…

በኬንያ ለምርጫ ከተመዘገቡት 34 በመቶ የሚሆኑት ብቻ መምረጣቸው ተገለጸ

በኬንያ ዳግመኛ በተካሄደው  ምርጫ የተሳተፉ መራጮች ከተመዘገቡት ከ34 በመቶ እንደማይበልጡ የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል፡፡በዚህም ከነሐሴው…

ኡጋንዳ 5ሺህ ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ ልትልክ መሆኑን አስታወቀች

የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሬ ሙሴቤኒ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ሰር በሶማሊያ ለሚካሄደው  የሰላም  ማስከበር ተልዕኮ (አሚሶም) የሚውል  ተጨማሪ…