የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት በመጭው ማክሰኞ በካርቱም ጉብኝት ለማድረግ እንደሚጓዙ ተገለጸ

ደቡብ ሱዳን ከሱዳን ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ፕሬዚደንት ሳልቫኪር በመጪው ማክሰኞ ወደ ካርቱም እንደሚያቀኑ ተገለጸ…

ኬንያውያን በሰላማዊ መንገድ ድምጻቸውን እንዲሠጡ ፕሬዚዳንት ኬንያታ ጥሪ አቀረቡ

በኬንያ ለሁለተኛ  ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘዉ ምርጫ ላይ   የሚወዳደሩት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ድምፅ የሚሰጡ ዜጎች  በስላማዊ መንገድ…

ሱዳን የአገሪቱን የተፈጥሮ ሃብትን ለኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ እንዲያደርግ መሥራት እንደሚገባት ተመለከተ

ሱዳን የአገሪቱን የተፈጥሮ ሃብት ለኢኮኖሚ እድገቱ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ማሳደግ  እንደሚገባት  የሱዳን  ንግድ  ሚኒስቴር አስታወቀ ። በአሜሪካ…

በደቡብ ሱዳን ጦርነትን ለማስቀረት የሚያስችል ዕቅድ ተዘጋጀ

የደቡብ ሱዳን መንግስት በሃገሪቱ እና በቀጠናው እየተከሰተ ያለውን ጦርነት ለማስቀረት የሚያስችል አዲስ እቅድ ማዘጋጅቱን አስታወቀ፡፡ በአሁኑ…

የአፍሪካ ህጻናትን የድህንት ምጣኔ ለመቀነስ መንግሥታት ያወጧቸውን ፖሊሲዎች ሊተገብሩ ይገባል

በአፍሪካ የህጻናትን የድህነት ምጣኔ ለመቀነስ መንግሥታት ያወጧቸውን ፓሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በትክክል ተግባራዊ  ማድረግ እንደሚገባቸው የአፍሪካ የህጻናት ፖሊሲ…

የኡጋንዳ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ፍትሃዊነት እንደሚጎድለው ተመለከተ

በኡጋንዳ የሚሠጠው የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ፍትሃዊነት እንደሚጎድለው ተገልጿል፡፡ ኡጋንዳ እኤአ በ2040 መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ…