ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ከዛኑ ፒኤፍ መሪነት ወረዱ

ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ከፓርቲያቸው ዛኑ ፒ ኤፍ መሪነት ወረዱ፡፡ ከሥልጣን ተባረው ከዙምባብዌ ውጭ የተሰደዱት ምክትል ፕሬዚዳንት…

ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ የሊቢያ ወታደሮች በግብፅ ተያዙ

ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያላቸው የሊቢያ ወታደሮች በግብጽ መያዛቸው ተገለጸ ።    ተጠርጣሪዎቹ በቅርቡ በተገደሉ ግብጻውያን ፖሊሶች…

የዙምባብዌ መከላከያ ሠራዊት መላ ዚምባብዌን በቁጥጥር ሥር አዋለ

የዚምባብዌ  መከላከያ ሠራዊት በአሁኑ ወቅት መላ አገሪቱን ተቆጣጣሮ እንደሚገኝ ተመለከተ ። የሀገሪቱ ህግ አውጪዎች የመከላከያ ኃይሉ…

የዚምባብዌ ወታደራዊ ኃይል የአገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በቁጥጥር ሥር አዋለ

የዚምባብዌ ወታደራዊ ሃይል የብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያውን በቁጥጥሩ ሥር አውሎታል፡፡ የመንግስት ተቋማት የሚገኙባቸውን መንገዶችም ዘጋግተዋል፡፡ ወታደራዊ ኃይሉ…

የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን አብዩ የተሠማራውን የሰላም አስከባሪ ኃይል ቆይታን አራዘመ

የፀጥታው ምክር ቤት  በሱዳን አብዬ የተሰማራው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ኃይልን ተልዕኮ ለስድስት ወራት በድጋሚ አራዘም፡፡…

የኬንያ መንግሥት የወጪ ንግዱን ለማሳደግ የሚያስችል ብሔራዊ ንግድ ፖሊሲ ይፋ አደረገ

የኬንያ መንግስት ሀገሪቱ ወደ ውጪ የምትልካቸውን ምርቶች ለማስፋት የሚያስችል ብሔራዊ የንግድ ፖሊሲ ይፋ ማድረጉን  አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ…